am_tn/gen/36/40.md

1.2 KiB

የነገድ አለቆች

የነገድ መሪዎች

እንደየስማቸው እንደየነገዳቸውና እንደየአገራቸው

ነገዳቸውና አገራቸው በአለቆቻው ወይም በመሪዎቻቸው ስም ተሰይሞአል:: አት: “የነገዶቻቸውና የሚኖሩባቸው አገራቸው በመሪዎቻቸው ስም ተሠይሞአል” የእነርሱ ስሞች እነሆ (ግምታዊ እውቀትና ጥልቅ መረጃ ይመልከቱ)

ቲምናዕ ዓልዋ የቴት አህሊባማ ኤላ ፋኖን ቄኔዝ ቴማን ሚብሳር መግዲኤልና ዒራም

እነዚህ የህዝብ ወገኖች ወይም የነገዶች ስም ነው (ስሞችን ስለመተርጐም ይመልከቱ)

በግዛታቸው ወይም በሠፈሩባቸው ምድር

“በሚኖሩባቸው ቦታዎች” ወይም “በኖሩባቸው ቦታዎች”

ይህም ዔሣው ነው

ይህ የስም ዝርዝር ዔሣው ነው የተባለው ይህ የትውልዱ አጠቃላይ ዝርዝር ነው ማለት ነው:: አት: “ይህ የዔሣው ትውልድ ዝርዝር ነው” (ተዛማጅ ምትክ ቃላት የመጠቀም ዘይቤ ይመልከቱ)