1.2 KiB
1.2 KiB
ሠምላ
ይህ የወንድ ሰው ስም ነው:: በዘፍጥረት 36:36 ይህን ስም እንዴት እንደተረጐሙ ይመልከቱ (ስሞችን ስለመተርጐም ይመልከቱ)
በወንዙ አጠገብ ያለው የርሆቦቱ ሳኦል በምትኩ ነገሠ
ሳኦል በርሆቦት ይኖር ነበር:: ርሆቦት በኤፍራጥስ ወንዝ አጠገብ ነው:: ይህ መረጃ ግልጽ ሊደረግ ይችላል:: አት: “ከዚያም ሳኦል በምትኩ ነገሠ:: እርሱም ከኤፍራጥስ ወንዝ አጠገብ ከነበረችው ከርሆቦት ነው (ግምታዊ እውቀትና ጥልቅ መረጃ ይመልከቱ)
ርሆቦት ፋዑ
የቦታዎች ስሞች ናቸው (ስሞችን ስለመተርጐም ይመልከቱ)
የከተማው ስም
ይህ እርሱ የኖረበት ከተማ ነበር ማለት ነው:: አት: “እርሱ የኖረበት ከተማ ስም” (ፈሊጣዊ አነጋገር ይመልከቱ)
የሜዛሃብ ልጅ መጥሬድ የወለደቻት
እርሷም የሜዛሃብ ልጅ መጥሬት የወለደቻት ነበረች
መሄጣብኤል
የሴት ስም ነው (ስሞችን ስለመተርጐም ይመልከቱ)