am_tn/gen/36/01.md

1.5 KiB
Raw Permalink Blame History

የዔሣው ትውልድ ይህ ነው እርሱም ኤዶም ነው

ኤዶም የተባለው የዔሣው ትውልድ ይህ ነው ይህ በዘፍረት 36:1-8 የተጠቀሰውን የዔሣው ትውልድን ያስታውቃል:: አት “ይህ ኤዶም የተባለው የዔሣው ትውልድ ነው” (ግምታዊ እውቀትና ጥልቅ መረጃ ይመልከቱ)

ዓዳ አህሊባማ

እነዚህ የዔሣው ሚስቶች ስም ናቸው (ስሞችን ስለመተርጐም ይመልከቱ)

ዔሎን ኬጢያዊው

“ዔሎን የኬጥ ትውልድ” ወይም “ዔሎን የኬጥ ልጅ” ይህ የአንድ ሰው ስም ነው:: በዘፍጥረት 26:34 ይህን እንዴት እንደተረጐሙ ይመልከቱ:: (ስሞችን ስለመተርጐም ይመልከቱ)

ዓና … ጽብዖን …. ነባዮት

እነዚህ የመንዶች ሰዎች ስም ናቸው

ኤዋዊ

ይህ ትልቅ ሕዝብ ቡድንን ያመለክታል፡፡ በዘፍጥረት 1:17 ይህን እንዴት እንደተረጐሙ ይመልከቱ::

ቤሴሞት

ከዔሣው ሚስቶች የአንዷ ስም ነው:: ዘፍጥረት 26:34 ይህን እንዴት እንደተረጐሙ ይመልከቱ:: (ስሞችን ስለመተርጐም ይመልከቱ)

ነባዮት

ከእስማኤል ወንዶች ልጆች የአንዱ ስም ነው:: ዘፍጥረት 28:9 ይህን እንዴት እንደተረጐሙ ይመልከቱ:: (ስሞችን ስለመተርጐም ይመልከቱ)