am_tn/gen/31/12.md

956 B
Raw Permalink Blame History

አጠቃላይ መረጃ

የእግዚአብሔርም መልአክ ያዕቆብን መናገር ቀጠለ:: (ዘፍጥረት 31:1 ይመልከቱ)

ዐይኖችህን ቀና አድርግ

ይህ ቀና ብለህ ተመልከት ማለት ነው (ፈሊጣዊ አነጋገር ይመልከቱ)

መንጎቹን የሚያጠቋቸውን

እዚህ “መንጋ” እንስት ፍዬሎች ብቻ ያመለክታል:: አት “የመንጋው እንስት ፍዬሎችን የሚያጠቋቸውን” (ክፍል ለሁሉና ሁሉን ለክፍል የመጠቀም ዘይቤ ይመልከቱ)

ሽመልመሌ ዝንጉርጉርና ነቁጣ

ዝንጉርጉርና ነቁጣ ያለባቸው

ዘይት የቀባሄው ሐውልት

ያዕቆብም ሐውልቱን ዘይፍ በመቀባት ለእግዚአብሔር የቀደሰው (ምልክታዊ ድርጊት ይመልከቱ)

የትውልድህ ምድር

የተወለድህበት ምድር