am_tn/gen/28/06.md

917 B
Raw Permalink Blame History

አጠቃላይ መረጃ

ታሪኩ ከያዕቆብ ወደ ዔሣው ይዞራል

አሁንም

ይህ ቃል እዚህ የተጠቀመው ከተነገረው ታሪክ ወደ ዔሣው የሕይወት መረጃ ፍሰቱ መቀየሩን ለማመልከት ነው (ታሪካዊ ዳራ መረጃ ይመልከቱ)

ጳዳን አራም

ይህ የመስጴጦምያ ግዛት ሌላ ስሙ ሲሆን የአሁኑ ራቅ የሚገኝበት ቦታ ነው:: በዘፍጥረት 25:2 ይህ እንዴት አንደተተረጐመ ይመልከቱ:: (ስሞችን ስለመተረጐም ይመልከቱ)

ሚስት ያግባ

ሚስትን ያግባ

እንዲሁም ደግሞ ይስሐቅም እንደባረከው አየ

እንዲሁም ይስሐቅ ያዕቆብን እንደባረከው ኤሣው አየ

የከነዓን ሴቶች

የከነዓን ሴት ልጆች ወይም የከነዓናዊያን ሴቶች