am_tn/gal/04/01.md

556 B

አያያዥ መግለጫዎች

ጳውሎስ በሕጉ ሥር ያሉትን ለማዳን ክርስቶስ እንደመጣ ፣ እና ከእንግዲህ ልጆች ባሪያዎች እንዳልሆኑ አድርጎ ለገላትያ አማኞች ማሳሰብ ቀጥሏል ፡፡

ከ ምንም የተለየ

"ተመሳሳይ"

አሳዳጊዎች

ለህፃናት ህጋዊ ኃላፊነት ያላቸው ሰዎች

ባለአደራዎች

ዋጋ ያላቸው እቃዎችን ደህንነት ለመጠበቅ ሌሎች ሰዎች የሚያምኗቸው ሰዎች