am_tn/gal/02/15.md

892 B

አያያዥ መግለጫ

ህጉን ለሚያውቁ አይሁዶች እንዲሁም ህጉን የማያውቁ አሕዛብ እንደሚድኑ ጳውሎስ ለአማኞች ይነግራቸዋል ህጉን ባለመጠበቅ ብቻ ፡፡

የአህዛብ ኃጢያተኞች አይደሉም

“አይሁዶች የአህዛብ ወገን ብለው የሚጠሩት አይደለም”

እኛም በክርስቶስ ኢየሱስ ወደ እምነት መጣን

“በክርስቶስ ኢየሱስ አምነናል”

እኛ

ይህ ምናልባት የሚያመለክተው ጳውሎስንና ሌሎችን እንጂ ገላትያዎችን አይደለም። (ይመልከቱ: የበለስ_ቁጥር)

ሥጋ የለም

“ሥጋ” የሚለው ቃል ለሰውየው አጠቃላይ መግለጫ ነው ፡፡ አት: - “ማንም ሰው” (ይመልከቱ: የበለስ_ስኔክዶቼ)