am_tn/ezr/10/33.md

1.4 KiB

አጠቃላይ መግለጫ

ዕዝራ አይሁድ ያልሆኑ ሴቶች ያገቡትን ወንዶች በዝርዝር መግለጹን ይቀጥላል፡፡

ሐሱም

ይህ የወንድ ስም ነው፡፡ ይህንን በዕዝራ 2፡19 እንዴት እንደተረጎምከው ተመልከት፡፡

ዛባድ

ይህ የወንድ ስም ነው፡፡ ይህንን በዕዝራ 10፡27 እንዴት እንደተረጎምከው ተመልከት፡፡

ኤሊፋላት

ይህ የወንድ ስም ነው፡፡ ይህንን በዕዝራ 8፡13 እንዴት እንደተረጎምከው ተመልከት፡፡

ምናሴ

ይህ የወንድ ስም ነው፡፡ ይህንን በዕዝራ 10፡30 እንዴት እንደተረጎምከው ተመልከት፡፡

ሰሜኢ --- በናያስ

የወንዶች ስሞች፡፡ይህንን በዕዝራ 10፡23 እንዴት እንደተረጎምከው ተመልከት፡፡

ባኒ

ይህ የወንድ ስም ነው፡፡ ይህንን በዕዝራ 2፡10 እንዴት እንደተረጎምከው ተመልከት፡፡

ሜሪሞት

ይህ የወንድ ስም ነው፡፡ ይህንን በዕዝራ 8፡33 እንዴት እንደተረጎምከው ተመልከት፡፡

ኤልያሴብ

ይህ የወንድ ስም ነው፡፡ ይህንን በዕዝራ 10፡06 እንዴት እንደተረጎምከው ተመልከት፡፡