am_tn/ezr/10/30.md

1.4 KiB

አጠቃላይ መረጃ

ዕዝራ አይሁድ ያልሆኑ ሴቶች ያገቡትን ወንዶች በዝርዝር መግለጹን ይቀጥላል፡፡

ፈሐት ሞዓብ

ይህ የወንድ ስም ነው፡፡ ይህንን በዕዝራ 8፡04 እንዴት እንደተረጎምከው ተመልከት፡፡

በናያስ --- መልኪያ

የወንዶች ስሞች፡፡ ይህንን በዕዝራ 10፡25 እንዴት እንደተረጎምከው ተመልከት፡፡

መዕሤያ

ይህ የወንድ ስም ነው፡፡ ይህንን በዕዝራ 10፡18 እንዴት እንደተረጎምከው ተመልከት፡፡

ሙታንያ

ይህ የወንድ ስም ነው፡፡ ይህንን በዕዝራ 10፡26 እንዴት እንደተረጎምከው ተመልከት፡፡

ቢንዊ

ይህ የወንድ ስም ነው፡፡ ይህንን በዕዝራ 8፡33 እንዴት እንደተረጎምከው ተመልከት፡፡

ካሪም

ይህ የወንድ ስም ነው፡፡ ይህንን በዕዝራ 2፡32 እንዴት እንደተረጎምከው ተመልከት፡፡

አልዓዛር

ይህ የወንድ ስም ነው፡፡ ይህንን በዕዝራ 8፡16 እንዴት እንደተረጎምከው ተመልከት፡፡

መሉክ

ይህ የወንድ ስም ነው፡፡ ይህንን በዕዝራ 10፡29 እንዴት እንደተረጎምከው ተመልከት፡፡