am_tn/ezr/10/26.md

1.2 KiB

አጠቃላይ መረጃ

ዕዝራ አይሁድ ያልሆኑ ሴቶች ያገቡትን ወንዶች በዝርዝር መግለጹን ይቀጥላል፡፡

ኤላም --- ዛቱስ --- ባኒ

እነዚህ የወንዶች ስሞች ናቸው፡፡ ይህንን በዕዝራ 2፡7 እንዴት እንደተረጎምከው ተመልከት፡፡

ይሒኤል

ይህ የወንድ ስም ነው፡፡ ይህንን በዕዝራ 8፡09 እንዴት እንደተረጎምከው ተመልከት፡፡

ዔሊዮዔናይ

የወንድ ስም፡፡ ይህንን በዕዝራ 10፡22 እንዴት እንደተረጎምከው ተመልከት፡፡

ኤልያሴብ

ይህ የወንድ ስም ነው፡፡ ይህንን በዕዝራ 10፡06 እንዴት እንደተረጎምከው ተመልከት፡፡

ቤባይ

ይህ የወንድ ስም ነው፡፡ ይህንን በዕዝራ 2፡11 እንዴት እንደተረጎምከው ተመልከት፡፡

ይሆሐናን

ይህ የወንድ ስም ነው፡፡ ይህንን በዕዝራ 10፡06 እንዴት እንደተረጎምከው ተመልከት፡፡

ሜሱላም

ይህ የወንድ ስም ነው፡፡ ይህንን በዕዝራ 10፡16 እንዴት እንደተረጎምከው ተመልከት፡፡