am_tn/ezr/10/23.md

854 B

አጠቃላይ መረጃ

ዕዝራ አይሁድ ያልሆኑ ሴቶች ያገቡትን ወንዶች በዝርዝር መግለጹን ይቀጥላል፡፡

ዮዛባት

የወንድ ስም፡፡ ይህንን በዕዝራ 8፡33 እንዴት እንደተረጎምከው ተመልከት፡፡

ኤልያሴብ

የወንድ ስም፡፡ ይህንን በዕዝራ 10፡6 እንዴት እንደተረጎምከው ተመልከት፡፡

ሰሎም

የወንድ ስም፡፡ ይህንን በዕዝራ 2፡42 እንዴት እንደተረጎምከው ተመልከት፡፡

ፋሮስ

የወንድ ስም፡፡ ይህንን በዕዝራ 2፡03 እንዴት እንደተረጎምከው ተመልከት፡፡

አልዓዛር

የወንድ ስም፡፡ ይህንን በዕዝራ 2፡03 እንዴት እንደተረጎምከው ተመልከት፡፡