am_tn/ezr/10/16.md

586 B

ይህን አደረጉ

አይሁድ ያልሆኑትን ሴቶች ያገቡትን ሕዝቡ መረመራቸው፡፡

የአሥረኛው ወር የመጀመሪያው ቀን

ይህ በዕብራውያን የዘመን አቆጣጠር አሥረኛው ወር ነው፡፡ በምዕራባውያን የዘመን አቆጣጠር የመጀመሪያው ቀን ወደ ታህሳስ አጋማሽ ይጠጋል፡፡

የመጀመሪያው ወር የመጀመሪያ ቀን

ይህ በምዕራባውያን የዘመን አቆጣር ወደ መጋቢት አጋማሽ የሚቀርብ ነው፡፡