am_tn/ezr/10/14.md

837 B

የከተማው አለቆችና ሽማግሌዎች በቀጠሩት ጊዜ

ይህ በተግባራዊ ቅርጹ ሊተረጎም እንዲሁም በተለያዩ አረፍተ ነገሮች ሊቀመጡ ይችላሉ፡፡ ‹‹እናንተ በወሰናችሁት ጊዜ፡፡ ከከተማው አለቆችና ሽማግሌዎች ጋር ይምጡ››

ዮናታን --- አሣሄል --- የሕዝያ --- ቴቁዋ --- ሜሱላም --- ሳባታይ

የወንዶች ስሞች

የአሣሄል ልጅ ዮናታን እና የቴቁዋ ልጅ የሕዝያ ይህንን ተቃወሙ

ተቀባይነት ያላቸው ትርጉሞች 1. እነዚህ ሰዎች የከተማው ባለስልጣኖች ጥፋቱን እንዲመረምሩ አልፈለጉም ይም 2. የሰዎቹን ጋብቻ ማንም እንዲመረምር አልፈለጉም፡፡