am_tn/ezr/10/01.md

729 B

ዕዝራ ሲጸልይ እና ሲናዘዝ --- ራሱን ዝቅ አድርጎ ነበር

ዕዝራ ስለራሱ ሲናገር ራሱን እንደ ተራ ሰው በመቁጠር ነበር

ራሱን እየጣለ እየወደቀ

እየተነሣ እና በግምባሩ እየወደቀ

በእግዚአብሔር ቤት ፊት

በቤተ መቅደሱ ትይዩ

ሴኬንያ

ይህንን በዕዝራ 8፡5 ላይ እንዴት እንደተረጎምከው ተመልከት

ይሒኤል

ይህንን በዕዝራ 8፡9 እንዴት እንደተረጎምከው ተመልከት

ለአምላከችን ታማኞች አልሆንንም

ይህ ለጉራ ሳይሆን፣ በሕዝብ ፊት የተደረገ ኑዛዜ ነው፡፡