am_tn/ezr/09/13.md

1.1 KiB
Raw Permalink Blame History

ለክፉ ሥራችንና ለበደላችን

‹‹ሥራችን›› እና ‹‹በደላችን›› የሚሉት ረቂቅ ስሞች እንደ ስም እና ቅጽል በቅደም ተከተላቸው ሊተረጎሙ ይችላሉ፡፡ ‹‹ስላደረግናቸው መጥፎ ተግባሮች በደለኞችም ስለሆንን››

ለበደላችን የሚገባው ሊደረግብን ሲገባ አኛን አተረፍከን

‹‹ልትገድለን ሲገባ፣ አልቀጣኸንም ይልቁንም አንዳዶቻችንነ በሕይወት እንኖር ዘንድ ተውከን››

ትእዛዛትህን እንደገና መተላለፍ ነበረብን እናም ---- ከአሕዛብ ጋር እንጋባ ዘንድ ይገባናልን?

ይህ እንደ መግለጫ ሊተረጎም ይችላል፡፡ ትእዛዛትህን መተላለፋችን ፈሞ ስህተት ነው ከአሕዛብም ጋር እንጋባ ዘንድ አይገባም››

አትቆጣንምን--- እናመልጣለንን?

ይህ እንደ መግለጫ ሊተረጎም ይችላል፡፡ ትቆጣናለህ --- ዘናመልጥም ብዬ እፈራለሁ፡፡››