am_tn/ezr/09/08.md

1.6 KiB
Raw Permalink Blame History

ከአምላካችን ከእግዚአብሔር ምሕረት መጣልን

እግዚአብሔር ምሕረት ለማድረግ መወሰኑ የሚያመለክተው ያ ምሕረት የተደረገለት መንቀሳቀስና መጓዝ የሚል መሆኑን ነው፡፡ አምላካችን እግዚአብሔር በእኛ ላይ ምሕረቱን ያደርግ ዘንድ ወሰነ››

የቃል ኪዳኑን ታማኝነት በእኛ ላይ አበረታ

‹‹ታማኝነት›› የሚለው ረቂቅ ስም ‹‹ታማኝ›› ወይም ‹‹የታመነ›› በማለት ሊገለጽ ይችላል፡፡ የዚህን ተመሳሳይ ሐረግ በዕዝራ 7፡28 ላይ እንዴት እንደተረጎምከው ተመልከት፡፡ ‹‹እርሱ ግን ለእኛ ታማኝ ነበር›› ወይም ‹‹እርሱ ለእኛ የታመነ ነበረ››

በፋርስ ነጉሥ ፊት

ንጉሡ በቀጥታ ቤተ መቅደሱን ሊያይ አይችልም፣ ነገር ግን በኢየሩሳሌም ምን እየተሠራ እንዳለ ያውቃል፡፡ እዚህ ላይ ‹‹ፊት›› የሚለው ቃል በእርሱ እውቀት ፊት ለማለት ጥቅም ላይ የዋለ አባባል ነው፡፡ ስለዚህ የፋርስ ንጉሥ ይህንን ያውቃል፡፡

የእግዚአብሔር ቤት

ቤተ መቅደሱ

የምንጠበቅበት ቅጥር ይሰጠናል

ሕዝቡ የሚጠበቅበት ቅጥር እግዚአብሔር ሕዝቡን የሚጠብቅ ስለመሆኑ ምሳሌአዊ አነጋገር ነው፡፡ ‹‹ሊጠብቀን ይችላል››