am_tn/ezr/09/07.md

1.6 KiB
Raw Permalink Blame History

የአባቶቻችን ቀናት

‹‹አባቶቻችን ይኖሩበት ከነበረ ዘመን ጀምሮ››

በከፍተኛ በደል ---- በኃጢአታችን ምክንያት

በደል›› እና ‹‹ኃጢአት›› የሚሉት ምስጢራዊ ስሞች እንድ ቅጽል ስም እና ግስ በተከታታይ ሊተረጎሙ ይችላሉ፡፡ በጣም በደለኛ --- ከሠራነው ከፉ ሥራችን የተነሣ››

ለ---- ለነገሥታት እጅ አሳልፈን ተሰጠን

ይህ በተግባራዊ ቅርጹ ሊተረጎም ይችላል፡፡ ለነገሥታት እጅ --- አሳልፈህ ሰጠኸን››

ለዚህ ዓለም ነገሥታት አልፈን ተሰጠን

እዚህ ላይ ‹‹እጅ›› የሚለው ሥልጣንን ወይም ቁጥጥርን ያመለክታል፡፡ ለዚህ ዓለም ነገሥታት ቁጥጥር አልፈን ተሰጠን›› ወይም ለዚህ ዓለም ነገሥታት አልፈን ተሰጠን››

ለሰይፍና ለምርኮ ለብዝበዛ እና ለእፍረት

ሰይፍ ሰዎች ሌሎች ሰዎችን አንደሚገድሉ የሚያመለክት ቃል ነው፡፡ ምርኮ›› እና ‹‹ብዝበዛ›› የሚሉት ረቂቅ ስሞች እንደ ግስ ሐረጎች ሊገለጹ ይችላሉ፡፡ እንዲሁም ‹‹በእፍረት ፊት›› የሰውን ሁለንተና የሚያመለክት ሁኔታ ነው፡፡ ‹‹ለጠላቶቻችን ይገድሉን ዘንድ፣ ይይዙን ዘንድ፣ ይዘርፉን ዘንድ እና ያሳፍሩን ዘንድ››