am_tn/ezr/09/03.md

588 B

እኔም ይህን በሰማሁ ጊዜ

አያሌ እስራኤላውያን የባዕድ ሴቶችን እንዳገቡ፣ የእነርሱንም አማልክት እንደሚያመልኩ ዕዝራበሰማ ጊዜ

ልብሴንና መጎናጸፊያዬን ቀደድሁ፣ የራሴንና የጺሜን ጠጉር ነጨሁ

ዕዝራ ሰዎቹ እግዚአብሔርን የሚያሳዝን ተግባር በመፈጸማቸው እጅግ ማዘኑን ለሁሉም አሳየ

እስከ ሠርክ መሥዋዕት

ካህናቱ ፀሐይ በገባች ጊዜ የሚያቀርቡት መሥዋዕት