am_tn/ezr/08/28.md

672 B
Raw Permalink Blame History

በመቀጠልም እንዲህ አልኳቸው

በመቀጠልም ለአሥራ ሁለቱ የካህናት አለቆች እንዲህ አልኳቸው››

በሌዋውያን አለቆች እና በሕዝቡ መሪዎች ፊት እስክትቆጥሩአቸው ድረስ

ወደ ኢየሩሳሌም በደረሱ ጊዜ፣ ብሩንና ወርቁን ናሱንም መቁጠራቸው ከእነዚህ ዕቃዎች ምንም እንዳላጎደሉ ያሳያል፡፡

ካህናቱና ሌዋውያን

በሙሴ ሕግ መሠረት፣ የሌዊ ነገዶች የቤተ መቅደሱን ሥራ ንበረቱንና መባዉን በማስተባበር ያገለግላሉ፡፡