am_tn/ezr/08/17.md

883 B
Raw Permalink Blame History

አዶ

ይህ የአንድ ወንድ ስም ነው

በመቀጠል እነርሱን ወደ አዶ ላክኋቸው

‹‹እነርሱን›› የሚለው ቃል በዕዝራ 8፡16 ስለ እነርሱ የተጻፈላቸው ዘጠኝ መሪዎችና ሁለት አስተማሪዎች ናቸው፡፡ ‹‹በመቀጠል እነዚያን ሰዎች ወደ አዶ ላክኋቸው”

ካሲፍያ

ይህ የአንድ የቦታ ስም ነው

ለአዶ ምን ማለት እንዳለባቸው ነገርኳቸው --- ይኸውም፣ ለአምላካችን ቤት አገልጋዮችን እንዲልክልን ነው

‹‹ይኸውም›› የሚለው ቃል ምን እንዲናገሩ እንዳስታወቃቸው ያመለክታል፡፡ ለአዶ --- ለአምላካችን ቤት አገልጋዮችን እንዲልክልን እንዲነግሩት ነገርኳቸው፡፡