am_tn/ezr/08/15.md

966 B

አጠቃላይ መረጃ

በምዕራፉ ውስጥ ‹‹እኔ›› የሚለው ቃል የሚያመለክተው ዕዝራን ነው፡፡

አጠቃላይ መረጃ

ቁጥር 16 የወንዶችን ስም ዝርዝር ይዞአል፡፡

ወደ ካሲፍያ የሚወስደው ቦይ

‹‹ቦይ›› ለሚለው ቃል የሚከተሉት ሊሆኑ የሚችሉ ትርጉሞች ናቸው 1. ሰዎች የሠሩት የውኃ ቦይ ወይም 2. አንድ ተራ ወንዝ፡፡ በአጠቃላይ መልኩ ሊተረጎም ይችላል፡፡ ‹‹ወደ አኅዋ ወንዝ የሚወርድ የውኃ መንገድ››

አኅዋ

ይህ የቦታ ስም ነው

ሸማያ

የዚህን ሰው ስም በዕዝራ 8፡13 ላይ እንዴት እንደተረጎምከው ተመልከት፡፡

ኤልናታን --- ኤልናታን --- ኤልናታን

በተመሳሳይ ስም የሚጠሩ ሥስት ሰዎች እንደነበሩ ግልጽ ነው