1.3 KiB
1.3 KiB
አጠቃላይ መረጃ
ይህ የወንዶቹ የስም ዝርዝር መጨረሻ ነው፡፡
ከዓዝጋድ ልጆች የሃቃጣን ልጅ ዮሐናን
ይህ በስም ዝርዝር ውስጥ የሚቀጥለው ክፍል ነው፡፡ ‹‹ነበር›› በሚለው ግስ ሊጻፍ ይችላል፡፡ ‹‹ ይህ የአዝጋድ ልጆች መሪ የሃቃጣን ልጅ ዮሐናን ነበር›› ወይም ‹‹ የሃቅጣን ልጅ ዮሐናን የዓዝጋድ ልጆች መሪ ነበር››
ከእርሱም ጋር 110 ወንዶች ተመዝዝግበዋል
‹‹ ከዮናታን ጋር የተመዘገቡ 110 ወንዶች ነበሩ››
110 ወዶች
‹‹ አንድ መቶ አሥር ወንዶች››
እነርሱ የአዶኒቃም ልጆች ናቸው
‹‹እነርሱ›› የሚለው ቃል የሚያመለክተው አለቆችን ነው፡፡ ‹‹ የአዶኒቃኽ ልጆች መሪዎች››
አዝጋድ
ይህንን ስም በዕዝራ 2፡12 እንዴት እንደተረጎምከው ተመልከት
አዶኒቃም
የዚህን ሰው ስም በዕዝራ 2፡13 ላይ እንዴት እንደተረጎምከው ተመልከት፡፡
በጉዋይ
የዚህን ሰው ስም በዝራ 2፡2 እንዴት እንደተረጎምከው ተመልከት፡፡
ስድሳ --- ሰባ
‹‹60 --- 70››