am_tn/ezr/08/08.md

1.2 KiB
Raw Permalink Blame History

አጠቃላይ መረጃ፡-

የወንዶቹ ስሞች ዝርዝር ይቀጥላል፡፡

የሰፋጥያስ ልጆች የሚካኤል ልጅ ዝባድያ

ይህ በዝርዝሩ ውስጥ የሚቀጥለው ክፍል ነው፡፡ ‹‹ነበር›› በሚል ግስ ሊጻፍ የሚችል ነው፡፡ የሰፋጥያስ ዝርያዎች መሪ የሚካኤል ለጅ ዝባድያ ነበረ›› ወይም የሚካኤል ለጅ ዝባድያ የሰፋጥያስ ዝርያዎች መሪ ነበር

ሰፋጥያስ

የዚህን ሰው ስም በዕዝራ 2፡2 ላይ እንዴት እንደተረጎምከው ተመልከት

ሚካኤል

ይህ የአንድ ሰው ስም ነው፡፡

ከእርሱ ጋር የሰማንያ ወንዶች ስም ተጠቅሶአል፡፡

ከዝባድያ ጋር ሰማንያ ወንዶች ተጠቅሰዋል››

218 ወንዶች

ሁለት መቶ አሥራ ስምንት ወንዶች››

160 ወንዶች

‹‹አንድ መቶ ስድሳ ወንዶች››

ቤባይ

ይህንን በዕዝራ 2፡1 ላይ እንዴት እንደተረጎምከው ተመልከት፡፡

ሰማንያ --- ሃያ-ስምንት

80 --- 28