am_tn/ezr/07/25.md

1.0 KiB
Raw Permalink Blame History

አገናኝ መግለጫ

ይህ ንጉሥ አርጤክስስ ለዕዝራ የሰጠው ድንጋጌ ፍጻሜ ነው፡፡

እግዚአብሔር እንደሰጠህ ጥበብ መጠን ዳኞችንና ፈራጆችን ሹም

ስውር ስም የሆነው ‹‹ጥበብ›› በንግግር ሐረግ ሊገለጥ ይችላል፡፡ ‹‹እግዚአብሔር ጥበበኛ አድርጎሃል፣ ስለዚህ በጥበብ ዳኞችንና ፈራጆችን መሾም አለብህ››

በሞት ወይም በስደት ወይም ገንዘብን በመውረስ ወይም በግዞት

ረቂቅ ስሞቹ በግስ ሊተረጎሙ ይችላሉ፡፡ እነርሱን በመግደል፣ በማሳደድ፣ ገንዘባቸውን በመውረስ፣ ወይም ወደ እስር ቤት በማስገባት›› ወይም ‹‹ልትገድሉአቸው ፣ ልታሳድዱአቸው፣ ያላቸውን ንብረት ሁሉ ልትወስዱባቸው፣ ወይም ወደ እስር ቤት ልታስገቡአቸው ትችላላችሁ››