am_tn/ezr/07/19.md

976 B
Raw Permalink Blame History

አገናኝ መግለጫ

ይህ ንጉሥ አርጤክስስ ለዕዝራ የሰጠው ድንጋጌ ቀጣይ ክፍል ነው፡፡

ለእንተ በነፃ የተሰጡህን ዕቃዎች

ይህ በተግባራዊ ቅርጹ ሊገለጽ ይችላል፡፡ ለአንተ በነፃ የሰጠንህን ዕቃዎች ሁሉ››

ዕቃዎቹን --- በፊቱ አስቀምጣቸው

‹‹በፊቱ›› የሚለው ቃል የሚያመለክተው እግዚአብሔርን ነው፡፡

ለአምላክህ ቤት አገልግሎት ይሆን ዘንድ

የስውር ስም የሆነው ‹‹አገልግሎት›› ‹‹አገልግል›› ወይም ‹‹ተጠቀም›› በአምላክህ ቤት አገልግሎት ላይ ጥቅም ላይ እንዲውል›› ወይም ‹‹በአምላክህ ቤት አገልግሎት ላይ እንዲያገለግሉ››

ግምጃ ቤት

ገንዘብ የሚቀመጥበት የተጠበቀ ሥፍራ