am_tn/ezr/07/11.md

1.0 KiB
Raw Permalink Blame History

ድንጋጌው ይህ ነበር

ከዚህ ዓረፍተ ነገር ቀጥሎ የሚገኘው ምንባብ በንጉሥ አርጤክስስ የተሰጠ ድንጋጌ ነው፡፡

የነገሥታት ንጉሥ አርጤክስስ

የነገሥታት ንጉሥ›› የሚለው ማዕረግ እርሱ ከነገሥታት ሁሉ ታላቅ መሆኑን የሚያሳይ ነው፣ ንጉሡ ሌሎች ነገሥታት ይታዘዙታል፡፡ ‹‹ታላቁ ንጉሥ አርጤክስስ›› ወይም ‹‹አርጬክስስ፣ ከሁሉም ታላቅ የሆነ ንጉሥ››

ወደ ኢየሩሳሌም ለመሄድ የሚወድ ሁሉ --- እኔ አዝዤአለሁ

በዚያን ዘመን ሰዎች በሌሎች መንግሥታት በተወረሩና በወደሙ ምድሮች ላይ እንደገና ለመኖር ከንጉሡ ፈቃድ መጠየቅ ይጠበቅባቸዋል፡፡

ከአንተ ጋር ለመሄድ ይችላሉ

‹‹ከአንተ›› የሚለው የሚያመለክተው ዕዝራን ነው፡፡