am_tn/ezr/07/08.md

1.4 KiB
Raw Permalink Blame History

አምስተኛው ወር

ይህ በዕብራውያን ዘመን አቆጣጠር አምስተኛው ወር ነው፡፡ ይህም በምዕራባውያነ ዘመን አቆጣጠር የጁላይ መጨረሻው ክፍልን እና የኦገስት የመጀመሪያውን ክፍል የሚያሳይ ነው፡፡

የመጀመሪያው ወር የመጀመሪያው ቀን

ይህ በምዕራባውያን ዘመን አቆጣጠር የማርችን/መጋቢትን ወር መካከለኛ ጊዜ የሚያመለክት ነው፡፡

የአምስተኛው ወር የመጀመሪያ ቀን

ይህ በምዕራባውያን ዘመን አቆጣጠር የጁላይ/ሐምሌ ወርን አካፋይ የሚያመለክት ነው፡፡

የእግዚአብሔር መልከሚቱ እጅ

‹‹እጅ የሚያመለክተው እግዚአብሔር ለመልካም ውጤት ሥልጣኑን እና ቁጥጥሩን መጠቀሙን ነው፡፡

ዕዝራ ልቡ ለማጥናት አዘጋጅቶ ነበር

ማዘጋጀት የሚያመለክተው ቁርጠኛ መሆንን ወይም አንድን ነገር ለማድረግ ራሱን መስጠቱን ነው፡፡ ዕዝራ ሕይወቱን ለጭናት ሰጥቶ ነበር››

ማድረግ

‹‹መታዘዝ››

የእግዚአብሔር ሥርዓት፣ ፍርድና ሕግ

እነዚህ እግዚአብሔር በሙሴ በኩል ለእስራኤል ያስተላለፈላቸው ሕጎች ናቸው