am_tn/ezr/07/06.md

733 B
Raw Permalink Blame History

ንጉሡ የጠየቀውን ሁሉ ሰጠው

‹‹ንጉሡ የጠየቀውን ሁሉ ለዕዝራ ሰጠው››

የእግዚአብሔር እጅ ከእርሱ ጋር ነበረች

የእግዚአብሔር ‹‹እጅ›› የሚያሳየው የእግዚአብሔርን በረከት ወይም እርዳታ ነው፡፡ የእግኢአብሔር በረከት ከዕዝራ ጋር ነበር›› ወይም ‹‹እግዚአብሔር ዕዝራን ይባርከው ነበር››

በንጉሥ አርጤክስስ ሰባተኛው ዓመት፡፡

ይህ የሚያሳየው የንጉሡን ሰባተኛ ዓመት ንግስ ነው፡፡ ንጉሥ አርጤክስስ በነገሠ በሰባተኛው ዓመት››