am_tn/ezr/07/01.md

884 B

አጠቃላይ መረጃ፡-

የዕዝራ የዘር ግንድ፣ ወደ ኋላ ሲቆጠር የመጀመሪያ ሊቀ ካህን ከሆነው ከአሮን ጋር ይገናኘዋል፡፡

ዕዝራ ከባቢሎን መጣ

ዕዝራ ከየት እንደመጣ ግልጽ ሊደረግ ይችላል፡፡ ‹‹ዕዝራ ከባቢሎን ወደ ኢየሩሳሌን መጣ››

ሠራያ

የዚህን ሰው ስም በዕዝራ 2፡2 እንዴት እንደተረጎምከው ተመልከት

ሰሎም

የዚህን ሰው ስም በዕዝራ 2፡42 እንዴት እንደተረጎምከው ተመልከት

አዛርያ፣ ኬልቅያስ፣ --- ሳዶቅ፣ አኪጦብ፣ አማርያ፣ ዓዛርያስ፣ መራዮት፣ ዘራእያ፣ ኦዚ፣ ቡቂ፣ አቢሱ፣ ፊንሐስ፣ አልዓዛር

እነዚህ ሁሉ የወንዶች ስም ዝርዝር ነው፡፡