am_tn/ezr/06/19.md

632 B

የመጀመሪያው ወር አስራ አራተኛ ቀን

ይህ በዕብራውያን ዘመን አቆጣጠር የመጀመሪያው ወር ነው፡፡ አስራአራተኛው ቀን በምዕራባውያን ዘመን አቆጣጠር ለኤፕሪል ወር መጀመሪያ ይቀርባል፡፡

ራሳቸውን አነጹ

‹‹ራሳቸውን ንጹህ አደረጉ፡፡›› ራስን ንጹህ ማድረግ በእግዚአብሔር ዘንድ ተቀባይነት ማግኘትን ያመለክታል፡፡ ‹‹ራሳቸውን በእግዚአብሔር ዘንድ ተቀባይነት እንዲያገኙ አደረጉ››