am_tn/ezr/06/13.md

1.1 KiB

ተንትናይ --- ሰተርቡዝናይ

በዕዝራ 5፡03 ላይ እነዚህን ስሞች እንደተረጎምከው አስቀምጣቸው

ቤቱ ተጠናቀቀ

ይህ በአድራጊ ቅርጹ ሊተረጎም ይችላል፡፡ የትኛውን ቤት ሠርተው እንዳጠናቀቁ ግልጽ ማድረግ ያስፈልግህ ይሆናል፡፡ ‹‹የእግዚአብሔርን ቤት ሠርተው አጠናቀቁ›› ወይም ‹‹ቤተ መቅደሱን መገንባት አጠናቀቁ››

በአዳር ወር በሦስተኛው ቀን

‹‹አዳር›› በዕብራውያን የዘመን አቆጠቀጠር የአሥራ ሁለተኛውና የመጨረሻው ወር መጠሪያ ነው፡፡ ይህ ቀዝቃዛው ወቅት ነው፡፡ በምርአባውያን የዘመን አቆጣጠር ሦስተኛው ቀን ወደ ፌብሩዋሪ መካከለኛው ቀን ይጠጋል፡፡

ስድስተኛ ዓመት

ንጉሥ ዳርዮስ የነገሠው ለአምስት አመታት ነበር፣ አሁን ስድሰተኛ አመቱን ይዞአል፡፡