ይህ ንጉሥ ቂሮስ አይሁድ በኢየሩሳሌም የእግዚአብሔርን ቤተ መቅደስ እንዲገነቡ ያዘዘበት በዕዝራ 6፡3 ላይ የተገለጸው ዘገባ ቀጣይ ክፍል ነው፡፡
ዳርዮስ በቀጥታ የጻፈው ለእነዚህ ሰዎች ነው፡፡ በዕዝራ 5፡3 እንደተገለጸው ስማቸውን ተርጉም፡፡
x