am_tn/ezr/05/17.md

771 B

አጠቃላይ መረጃ፡-

ተንትናይ ከዕዝራ 5፡7 ጀምሮ ለተጠቀሰው ንጉሥ የጻፈው ደብዳቤ ቀጥሏል፡፡ ተንትናይ አየሁዶች የነገሩትን ለንጉሡ መንገሩን ጨርሶአል አሁን ንጉሡን የሚጠይቀው አይሁዶች የነገሩት ሁሉ ትክክል መሆኑን እንዲያጣራ ነው፡፡

ነገሩ ይመርመር

ይህ እንደ ተግባራዊ ቅርጽ ሊተረጎመ ይችላል፡፡ ‹‹አንድ ሰው አዝዘህ ይህን ጉዳይ እንድታስመረምር እፈልጋለሁ››

የንጉሥ ቂሮስ ፍርድ በዚያ ለመኖሩ

‹‹ንጉሥ ቂሮስ ይህን አዋጅ ስለማውጣቱ የተመዘገበ ነበር ካለ››