ከተንትናይ በዕዝራ 5፡7 ጀምሮ ለተገለጸው ንጉሡ የተጻፈ ደብዳቤ ይቀጥላል፡፡ ከዕዝራ 5፡11 ጀምሮ ተንትናይ አይሁድ የነገሩትን ሁሉ ለንጉሡ መንገሩን ቀጥሎአል፡፡
ይህ እንደ ተግባራዊ ቅርጽ ሊተረጎም ይችላል፡፡ ‹‹ሕዝቡ እየገነባው ነው፣ ነገር ግን ሥራውን ፈጽመው አላጠናቀቁትም››
ታንጾአል