am_tn/ezr/05/14.md

748 B
Raw Permalink Blame History

አጠቃላይ መረጃ

ከተንትናይ በዕዝራ 5፡7 ጀምሮ ለተገለጸው ንጉሡ የተጻፈ ደብዳቤ ይቀጥላል፡፡ ከዕዝራ 5፡11 ጀምሮ ተንትናይ አይሁድ የነገሩትን ሁሉ ለንጉሡ መንገሩን ቀጥሎአል፡፡

ሰሳብሳር

ይህንን በዕዝራ 1፡7 እንዴት እንደተረጎምከው ተመልከት

እርሱ መለሳቸው

ንጉሥ ቂሮስ የቤተ መቅደሱን ዕቃዎች መለሳቸው

የእግዚአብሔር ቤት እንደገና ይሠራ

ይህ በተግባራዊ ቅርጽ ሊተረጎም ይችላል፡፡ አይሁዶች የእግዚአብሔርን ቤት እንደገና እንዲሠሩ እፈልጋለሁ..