am_tn/ezr/05/12.md

1.2 KiB
Raw Permalink Blame History

አጠቃላይ መረጃ፡-

ከተንትናይ ለንጉሡ የተጻፈ ደብዳቤ ይቀጥላል፡፡ ከዕዝራ 5፡11 ጀምሮ ተንትናይ አይሁድ የነገሩትን ሁሉ ለንጉሡ መንገሩን ቀጥሎአል፡፡

የሰማይን አምላክ አስቆጡ

የሰማይ አምላክ በእኛ እጅግ እንዲቆጣ አደረገው››

በባቢሎን ንጉሥ በከለዳዊው በናቡከደነፆር እጅ አሳልፎ ሰጣቸው፣ እርሱም ይህን ቤት አወደመው ሕዙንም ወሰዳቸው

እጅ የሚለው ቃል ኃይልንና ሥልጣንን የሚያመለክት አባባል ነው፣ እንዲሁም፣ ‹‹ናቡከደነፆር›› ሠራዊቱን ይወክላል፡፡ ‹‹የከለዳዊው የባበሊሎን ንጉሥ የናቡከደነፆር ሠራዊት ይህንን ቤት እንዲያወድም እና ሕዝቡን እንዲወስድ ፈቀደለት››

ይህን ቤት እንዲያወድም

‹‹ይህን ቤት እንዲያፈርሰው››

ቂሮስ የእግዚአብሔር ቤት እንደገና እንዲሠራ ፈቃድ ሰጠ

ቂሮስ ሕዝቡ የእግዚአብሔርን ቤተ መቅደስ እንደገና እንዲሰሩ አዘዘ፡፡