am_tn/ezr/05/11.md

961 B
Raw Permalink Blame History

አጠቃላይ መረጃ፡

ከተንትናይ የተጻፈ ደብዳቤ ከዕዝራ 5፡7 ጀምሮ ለተጠቀሰው ንጉሡ ይቀጥላል፡፡

የአንዱ አገልጋዮች ነን

ተቀባይነት ያላቸው ትርጉሞች 1. የአይሁድን ሰዎች የእግዚአብሔር ባሪያዎች ብለው ይጠሩአቸዋል ወይም 2. መልስ የሰጡአቸው ለቤተ መውደሱ የአምልኮ እና የመስዋዕት አገልግሎት ኃላፊዎች ከሌዊ እና ከአሮን ወገን ስለሆኑ ነው፡፡

ከብዙ ዘመናት በፊት ታላቁ የእስራኤል ንጉሥ ሠርቶ የጨረሰው ነው

ይህ ተግባራዊ በሆነ ቅርጽ ሊተረጎም የሚችል ነው፡፡ የእስራኤል ታላቁ ንጉሥ ሊገነባው የሚያስፈልገውን ዕቃ ሁሉ ሰጠ››

ሠርቶ ፈጸመው

‹‹የሚያስፈልገውን ዕቃ ሁሉ ሰጠ››