am_tn/ezr/04/20.md

2.0 KiB
Raw Permalink Blame History

ከወንዝ ማዶ ያለው ክፍለ ሀገር

ይህ ከኤፍራጥስ ወንዝ በስተምዕራብ የሚገኘው ክፍለ ሀገር መጠሪያ ነው፡፡ ከሱሳ ከተማ አንፃር ከወንዙ ማዶ የሚገኝ ነው፡፡ ይህንን በዕዝራ 4፡10 እንዴት እንደተረጎምከው ተመልከት

ቀረጥ እና ግብር ይከፈላቸው ነበር

ይህ ተግባራዊ በሆነ ቅርፅ ሊተረጎም ይችላል፡፡ ‹‹በኢየሩሳሌም የነበሩ ሰዎች በዚያ ለነበሩ ነገሥታት ቀረጥ እና ግብር ይከፍላሉ፡፡ ወይም እነዚያ ነገሥታት ቀረጥና ግብር ማስከፈል ይችሉ ነበር››

አዋጅ አወጀ

ሕግ አወጣ››

ይህን ቸል እንዳትሉ ተጠንቀቁ

‹‹ቸል እንዳትሉ›› የሚለው አባባል ፀሐፊዎቹ ንጉሥ አርጤክስስ የነገሩትን እንዲያደርግ የሚፈልጉትን ነገር የሚያሳስብ ነው፡፡ ‹‹ቸልም እንዳትሉ ተጠንቀቁ››

ለነገሥታቱ ጉዳትና ጥፋት እየበዛ ስለምን ይሄዳል?

አርጤክስስ ይህን ጥያቄ በመጠየቁ ቀረጥና ክብር ቢቀርበት ምን ያሀል ጉዳት እንደሚሆን መገንዘቡን ነገራቸው፡፡ ‹‹ለነገስታቱ ቀረጥና ክብር በመቅረቱ ጉዳት እንዳይሆን ጉዳዩን በጥብቅ መከታተላቸሁን እርግጠኞች መሆን አለባችሁ፡፡››

የጉዳት መብዛት

አደጋው ልክ እንደ እጽዋት እድገት እያሰፋ እና እያደገ እንደሚሄድ ተገልፆአል፡፡ ‹‹አደጋ እየከፋ ይሄዳል››

ጉዳቱ በነገሥታቱ ገቢ ላይ የበለጠ ይከፋል

‹‹የነገሥታቱ ገቢ›› የሚለው አባባል የሚያመለክተው የንጉሡን ገቢ ነው፡፡ ‹‹ለነገሥታቱ ጉዳትና ጥፋት እየበዛ ስለ ምን ይሄዳል››