am_tn/ezr/04/17.md

1.1 KiB
Raw Permalink Blame History

ከወንዙ ማዶ ላለው ክፍለ ሐገር

ይህ ከኤፍራጥስ ወንዝ በስተምዕራብ የሚገኘው ክፍለ ሀገር መጠሪያ ነው፡፡ ከሱሳ ከተማ አንፃር ከወንዙ ማዶ የሚገኝ ነው፡፡ ይህንንበዕዝራ 4፡10 እንዴት እንደተረጎምከው ተመልከት

ወደ እኔ የላካችሁት ደብዳቤ ተተርጉሞ ተነቦአል

ይህ በተግባራቂ ቅርጽ ሊተረጎም ይችላል፣ በመሆኑም ደብዳቤውን ማን እንደተረጎመውና ለንጉሡ እንደነበበለት ማባራራት ያስፈልግህ ይሆናል፡፡ ወደ እኔ የላካችሁትን ደብዳቤ አገልጋዮቼ ተርጉመው አንብበውልኛል››

ሬሁም

የወንድ ስም፡፡ ይህንን በዕዝራ 2፡2 እንዴት እንደተረጎምከው ተመልከት፡፡

ሲምሳይ

የወንድ ስም፡፡ ይህንን በዕዝራ 4፡8 እንዴት እንደተረጎምከው ተመልከት፡፡

ወንዙ

የኤፍራጥስ ወንዝ