ይህ በተግባራዊ ቅርጽ ሊተረጎም ይችላል፡፡ ‹‹ ከተማዋን ከገነቡ ቅጥሯንም ሠርተው ከፈጸሙ››
‹‹ይጎዳሉ›› የሚለው ቃል አይሁድ ለንጉሡ ገንዘብ መስጠታቸውን እንደሚያቆሙ የሚያመለክት ነው፡፡