am_tn/ezr/04/11.md

891 B
Raw Permalink Blame History

ይህ ግልባጭ ነው

ዕዝራ በጽሑፉ ለንጉሥ አርጤክስስ የተጻፈውን ደብዳቤ ይዘት አስፍሮአል፡፡

ከወንዙ ማዶ ላለው ክፍለ ሐገር

ይህ ከኤፍራጥስ ወንዝ በስተምዕራብ የሚገኘው ከተማ መጠሪያ ነው፡፡ ከሱሳ ከተማ አንፃር ከወንዙ ማዶ የሚገኝ ነው፡፡ ይህንንበዕዝራ 4፡10 እንዴት እንደተረጎምከው ተመልከት፡፡

ሃይማታዊ ከተማ

ይህ ከተማ በውስጧ የሚኖሩትን ሰዎች ማንነት በፈሊጣዊ አነጋገር የሚገልጽ ነው፡፡ ሊኖሩበት ያቀዱት ከተማ ነገር ግን በአንተ ላይ የምታምጽ ናት››

መሠረቱን አደሱ

‹‹መሠረቱን አስተካከሉ›› ወይም መሠረቱን ጠገኑ››