am_tn/ezr/04/07.md

490 B

ቢሽላም --- ሚትሪዳጡ --- ጣብኤል --- ሲምሳይ

የሰው ስሞች

ደብዳቤው

ይህ ደብዳቤ በዕዝራ 4፡6 የተነገረው ነው፡፡

አረማይክ

ለይፋ የንግድ ሥራ በዚያን ዘመን ጥቅም ላይ ይውል የነበረ ቋንቋ

ተተረጎመ

ወደ ፋርስ ቋንቋ

ሬሁም

የሰው ስም፡፡ ይህንን በዕዝራ 2፡1 ላይ እንዴት እንደተረጎምከው ተመልከት፡፡