am_tn/ezr/04/04.md

1.3 KiB
Raw Permalink Blame History

የምድሩ ሰዎች

በዚያን ዘመን በምድሩ ላይ ይኖሩ የነበሩ ሰዎች፣›› አየሁድ ያልሆኑና ባቢሎናውያን በምርኮ ያልወሰዱአቸው አይሁዶች ጭምር››

የየይሁዳን ሕዝብ እጅ ያደክሙ ነበር

ይህ የሚገልጸው በምድሩ ላይ ይኖሩ የነበሩት ሰዎች የይሁዳን ሕዝብ እጃቸውን ያደክሙ እንደነበር ነው፡፡ አይሁድን ተስፋ ያስቆርጡ ነበር››

አይሁዶች

ከባቢሎን የተመለሱ እና በይሁዳ ምድር የሰፈሩ ሕዝቦች

እቅዳቸውን ለማጣጣል

አይሁዶች እንዳቀዱት ቤተ መቅደሱን ሊሰሩ እንዳይችሉ ማድረግ››

በይሁዳ እና በኢየሩሳሌም በሚኖሩት ሰዎች ላይ የክስ ጽሕፈት ጻፉ

‹‹ክስ›› የሚለው ረቂቅ ስም ‹‹ከሰሰ›› እንደሚለው ግስ ሊተረጎም ይችላል፡፡ እዚህ ላይ ጠላቶች አይሁድን ምን ሠሩ ብለው እንደከሰሱአቸው ግልፅ ማድረግ ያስፈልግሃል፡፡ በይሁዳ እና በኢየሩሳሌም የሚኖሩት ንጉሡን እንደማይታዘዙ ጠቅሰው የክስ ጽሕፈት ጻፉባቸው፡፡››