የሰው ስም፡፡ ይህን በዕዝራ 2፡06 እንዴት እንደተረጎምከው ተመልከት፡፡
የሚከተሉት ተገቢ ትርጉሞች ናቸው፡- 1. የአይሁድ አለቆች ቂሮስ እንዳዘዛቸው እነርሱ ብቻ መገንባት እንዳለባቸው ተሰማቸው ወይም 2. ቤተ መቅደሱን መገንባት ሙሉ ለሙሉ የአይሁድ ተግባር ነው እንጂ አይሁድ ያልሆኑትን ሰዎች ማሳተፍ አይፈቀድም፡፡