አይሁድ-ያልሆኑ ሰዎች በቤተ መቅደሱ ግንባታ ላይ ለመሳተፍ ጠየቁ፡፡
ይህ በተግባራዊ ቅርጽ ሊገለጽ ይችላል፡፡ ‹‹ባቢሎናውያን በምርኮ የወሰዱአቸው››
የሰው ስም፡፡ ይህንን በዕዝራ 2፡2 እንዴት እንደተረጎምከው ተመልከት፡፡
ቂሮስ በፋርስ ከመግዛቱ በፊት አስራዶን በአሦር ይገዛ ነበር፡፡