am_tn/ezr/02/61.md

1.1 KiB
Raw Permalink Blame History

ኤብያ --- አቆስ --- ቤርዜሊ

እነዚህ የሰዎች ስሞች ናቸው፡፡

የዘር ሐረጋቸው ዘገባ

ዘገባው ዘሮቻቸው እነማን እንደነበሩ የሚናገር ነው

ሊያገኙ አልቻሉም

‹‹በካህናቱ የስም ዝርዝር ውስጥ ስማቸውን ሊያገኙ አልቻሉ››

እንዳልተቀደሱ ከክህነት ተከለከሉ

ይህ እንደ ተግባራዊ ቅርጽ ሊተረጎም ይችላል፡፡ ክህነት የሚለው ረቂቅ ስም እንደ እንደ ካህን መሥራት›› በሚል ግስ ሊተረጎም ይቻላል፡፡ ሌሎቹ ካህናት እንደረከሱ ስለቆጠሩአቸው እንደ ካህናት እንዲሠሩ አልፈቀዱላቸውም››

ያልተቀደሰ

ለክህነት ብቁ ያልሆነ

ኡሪም ኣና ቱሚም

ካህናት እግዚአብሔር እንዲያደርጉ የሚፈቅደውን ለመለየት የሚጠቀሙበት ሁለት ትናንሽ ኩብ የሚመስሉ ነገሮቸ ናቸው