am_tn/ezr/02/59.md

609 B

አጠቃላይ መረጃ፡-

ይህ ከልዩ ልዩ የባቢሎን ከተማዎች ወደ ኢየሩሳሌም የተመለሱ ነገር ግን ዝርያቸውን ማረጋገጥ ያልቻሉ ሰዎች ዝርዝር ነው፡፡

ቴልሜላ፣ ቴላሬሳ፣ ክሩብ፣ አዳን፣ እና ኢሜር

እነዚህ በባቢሎን የነበሩ አሁን ግን የማይገኙ ከተሞች ስሞች ናቸው፡፡

652 ዝርያዎች

‹‹ስድስት መቶ ሃምሳ-ሁለት ዝርያዎች››

ዳላያ፣ ጦብያ፣ ኔቆዳ

እነዚህ የሰዎች ስሞች ናቸው፡፡