ይህ ክፍል ዘሮቻቸው ከምርኮ የተመለሱትን የሌዋውያን ስም ዝርዝር በቀጣይነት የያዘ ነው፡፡
‹‹ ሦስት መቶ ዘጠና-ሁለት ጠቅላላ ዝርያዎች፡፡›› ይህ በዚህ ቡድን ከምርኮ የተመለሱትን ሰዎች ቁጥር ነው፡፡