am_tn/ezr/02/40.md

750 B
Raw Permalink Blame History

አጠቃላይ መረጃ፡-

ይህ ከምርኮ የተመለሱትን ሌዋውያን ዘሮቻቸው ይኖሩበት ከነበረው ስፍራ ጋር የተጠቀሱ የእያንዳንዱ ቡድን ስም ዝርዝር ቀጣይ ክፍል ነው፡፡

ቀድምኤል --- ሆዳይዋ --- ሰሎም --- ጤልሞን፣ ዓቁብ፣ ሐጢጣ፣ እና ሶባይ

እነዚህ የሰዎች ስሞች ናቸው፡፡

ሰባ-አራት

74

በር ጠባቂዎች

እነዚህ በቤተ መቅደሱ በሮች ለመግባት ኃላፊነት የተሰጣቸው ናቸው፡፡

አጤር

ይህ የሰው ስም ነው፡፡ ይህን ስም በዕዝራ 2፡16 እንዴት እንደተረጎምከው ተመልከት፡፡