am_tn/ezr/02/36.md

713 B
Raw Permalink Blame History

አጠቃላይ መረጃ፡-

ይህ ከምርኮ የተመለሱትን ካህናት ዘሮቻቸው ይኖሩበት ከነበረው ስፍራ ጋር የተጠቀሱ የእያንዳንዱ ቡድን ስም ዝርዝር ቀጣይ ክፍል ነው፡፡

ዮዳኤ --- ኢሜር --- ፋስኮር --- ካሪም

እነዚህ የሰዎች ስሞች ናቸው፡፡

ኢያሱ

ይህ የሰው ስም ነው፡፡ ይህንን በዕዝራ 2፡06 እንዴት እንደተረጎምከው ተመልከት፡፡

ካሪም

በዕዝራ 2፡32 የተጠቀሰው ‹‹ካሪም›› የቦታ ስም ነው፣ ነገር ግን እዚህ የተጠቀሰው ‹‹ካሪም የሰው ስም ነው፡፡